ጉድ ሳይሰማ …

ሰሞኑን ከወደ ሆላንድ አስገራሚ ዜና ተሰምቶአል። አንድ የ62 አመት አዛውንት አመልክተው ፖሊስ ያጣራው ጉዳይ እንደሚያስረዳው የአዛውንቱ የ42 አመት የድሮ ፍቅረኛቸው በአንድ አመት ውስጥ 65000 ግዜ ስልክ በመደወል እንደረበሸቻቸው ታውቆአል። የ42 አመቷ ሴትዮ ለአንድ አመት ሙሉ በየ 8 ደቂቃ ሰልክ ወደ ድሮ ፍቅረኛቸው የሚያስደውላት ፍቅር ይሁን የጭንቅላት ችግር ባይታወቅም የጤና ባለመሆኑ ያሳዝናሉ። ሰውየው ስልክ ቁጥር መቀየር እንደሚቻል ባያውቁ ነው እንጂ በቀላሉ እራሳቸው ከስልክ ጥሪው ተገላግለው ሴትየዋም ያርፉ ነበር። ጥያቄ አለን … የድሮ ፍቅረኛቸው ድራማ ደስ የላቸው ነበር? አንድ አመት ሙሉ እንዴት ታገሱት? በየ 8 ደቂቃ የሚደውል/የምትደውል የድሮ ፍቅረኛ ምን ያህል ግዜ ትታገሽዋለሽ/ትታገሰዋለህ?[AP]

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s