ፍቅርን በድጋሚ መኖር

ከዚች አለም በሞት ከተለየ አመታት ተቆጥረዋል ፣ ለሷ ግን በኢንተርኔት ወሬ (chat) የሚነግራት የነበረው ጣፋጭ የፍቅር ቃላት አብረዋት አሉ። የእለት ውሎአቸውን ይነጋገራሉ ፣ ይቀላለዳሉ ፣ በመካከላቸው የነበረው ርቀት ሳይገድባቸው ፍቅራቸውን ይገላለጻሉ ። ሬቤካ ስለ ወሬአቸው ስትናገር “እያሳቀ ቅልል እንዲለኝ ያረግ ነበር” ነው ያለችው። ይህንን ተረት የመሰለ ፣ ቅናት አሉባልታ ያልገባበትን እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ሞት ገባበት። ንፍቅ ሲላት በሽታውን ችግሩን ላለማስታወስ ኢሜሏ ገብታ ከሱ የተላከ የነበረ መልክት ታንባለች ፣ ጥሩ ፍቅራቸውን ታስታውሳለች። ሙሉ ታሪኳን እና የተመረጡ ወሬዎቻቸውን ማንበብ ከፈለጉ እዚህ ይጫኑ ።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s