የሳምንቱ ቪዲዮዎች

የተመረጡ የሳምንቱ ቪዲዮዎች ጀባ ብለናል

የቪዲዮ ጌም አድናቂ ሆኑም አልሆኑም የዚህ ቪዲዮ ሃሳብ እና አሰራሩ ያስደምማል። እንደዚህ አይነት ጨዋታ ገና ያልወጣ ቢሆንም ተጫወቱት ተጫወቱት ያሰኛል ።

አዲስ አመትን በየቦታው ያለን ኢትዮጵያውያን በተለያየ መልኩ አሳለፈናል። ኢንተርኔት ላይ ከተቀመጡ የአከባበር ቪዲዮዎች ይህ የተለየ ነው። ሙዚቀኛው ደናሹን አይቶ ሙዚቃውን ማስተካከል ቢኖርበትም እናት አባቶቻችን ከመዝናናት ወደ ኋላ እንደማይሉ አሳይተውናል። ይመቻቸው!! እርሶ በአል እንዴት አሳለፉ?

የውሃ አርቲስቶች እና ኢንጅነሮች ጋር ተባብረው ይህንን ግሩም ስራ በጃፓን አቅርበዋል። ይዝናኑበት!!

Advertisements

1 Comment

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s