የሳምንቱ ቪዲዮዎች

የተመረጡ የሳምንቱ ቪዲዮዎች ጀባ ብለናል

የአሜሪካ ሳይንቲስቶች በቅርቡ እይታን የሚቆጣጠረውን የአንጎል ክፍል ማንበብ የሚችል መሳሪያ መስራታቸውን ይፋ አርገዋል። ቴክኖሎጂው አስቸጋሪውን የአንጎልን አሰራር ለማወቅ ለሚደረግ ምርምር በተጨማሪ ህልማችንን ወደ ቪዲዮ መቀየር ያስችላል። ማስታወስ ወይም በድጋሚ ማየት የሚፈልጉት ህልም ካለ ሳይንስ መፍትሄውን በቅርቡ ያቅርባል ማለት ነው። በአይን የታየውን እና በቴክኖሎጂው የተሰራውን ቪዲዮ ይመልከቱ። [UCB]

ኢንተርኔት ላይ የተላየ ተሰጥኦዋቸውን የሚያሳዩ ብዙ ኢትዮጲያውያን እንደሌሉን ግልጽ ነው። ባጋጣሚ ግን ይሄንን ቪዲዮ አግኝተናል። በኔ በኩል ተመችቶኛል ፤ እርስዎስ?

በተለያዩ አገሮች እየተለመደ የመጣ አንድ ነገር አለ። ሀገወጥ የሆነ በድብቅ የሚዘጋጅ ነገር ግን ለህዝብ ክፍት የሆን የመኪና ውድድር። ለቁጥጥር እንዴት ከባድ እንደሆነ ግልጽ ባይሆንም ብዙ ተመልካች ያለው ውድድር ውበቱ በድብቅ መዘጋጀቱና አስፈሪ እና አስገራሚ ችሎታዎች መታየታቸው ነው። ግዜ ካሎት ሙሉውን ካልሆነ የመጀመሪያውን 2 ደቂቃ እና ከ 5:45 ጀምሮ ከመኪና ውስጥ የተቀረጸውን ጋብዘናል።

ቤት ቁጭብለዋል ፤ የተለመደው ግዜ ማሳለፊያ ሰልችትዎታል። ምን ያደርጋሉ?

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s