የሃይሌ ገ/ስላሴ የማራቶን ሪኮርድ ተሰበረ

ሃይሌ ገ/ስላሴ እራሱ በተሳተፈበት የበርሊን ማራቶን ኬንያዊው ፓትሪክ ማካው አዲስ የዓለም ሪከርድ በማስመዝገብ አሸናፊ ሆነ።

ሃይሌ ሃያ ሰባተኛው ኪሎሜትር ጀምሮ በተሰማው የመተንፈስ ችግር ባቋረጠው ውድድር ላይ ኬንያውያን ሁለተኛና ሶስተኛውንም ደረጃ ያገኙ ሲሆን በሴቶችም ውድድር አሸናፊ ሆነዋል። በኮርያ ዳጉ በተዘጋጀው 13ኛው የአለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና እና በሌሎች በቅርብ ግዜ በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጲያውያን አትሌቶች መጥፎ ውጤቶች እያስመዘገቡ ይግኛሉ። ክመጪው የለንደን ኦሎምፒክ በፊት የሚመለከታቸው አካላት አንድ መላ ካላሉ በአለም ከረሃብ ቅጥሎ የሚያሳውቅንን የአትሌቲክስ ዝና ማጣታችን የማይቀር ነው።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s