አዲስ አማርኛ ቃላት

keyboard

ክትበገባር

ማንኛውም ሰው አዳዲስ አማርኛ ቃላት መፍጠር እንደሚችል ያውቃሉ? አዲስ የትምህርት ፖሊሲ በኢትዮጵያ ተግባራዊ መደረግ በጀመረበት በ1987 ዓ.ም በፊት በእንግሊዝኛ ይሰጡ የነበሩ ትምህርቶችን በአማርኛ መስጠት ተጀምሮ እነ “ይጠጌ አይነኬ” (asymptote)

፤ “ስበት” (gravity) ፤ “እስኪት”ን የመሳሰሉ አዳዲስ ቃላት ወደ አማርኛ መዝገበ ቃላት ተጨምረው ነበር።

ሰሞኑን ገበያ ላይ ብቅ ያለው አማርኛ ክትበገባር ደሞ አዳዲስ ቃላት ጨምሮልናል። ምንድን ነው  “ክትበገባር”? ክትበገባር ለ keyboard ያወጡለት ስም ነው። ከክትበገባሩ ጋር አብረው ያሉ “ኋልሳብ” ፤ “ዶል” ፤ “ሟጥ” የመሳሰሉ አዳዲስ ቃላትም የተካተቱ ሲሆን ትንሽ ግራ በሚገባ መልኩ Tab “ሸገር” ተብሎ  ወደ አማርኛ ተተርጉሟል። ምን ወጣ ያሉ አዲስ ቃላት ያውቃሉ እርሶ? [EK]

Advertisements

1 Comment

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s