የሳምንቱ ቪዲዮዎች

የተመረጡ የሳምንቱ ቪዲዮዎች ጀባ ብለናል

ስፖርተኞች ከውድድሮች በኋላ ጋዜጣዊ መግለጫ መስጠት እና ከጋዜጠኞች የሚቀርቡ ጥያቄዎችን መመለስ የተለመደ ነው። የዚህኛው ግን የተለየ ነው። አለፍ አለፍ እያሉ የስፖርተኛውን ሸሚዝ ይመልከቱት።ከዚሁ ከስፖርት ሳንወጣ አንድ የሂሳብ ባለሙያ በእግርኳስ ጨዋታ ከገቡ ጎሎች አንዱን ምን አስገራሚ እንዳደረገው ሲያስረዳ ይመልከቱ። ሮቤርቶ ካርሎስ አስደናቂ ጎሎች ማግባት የሚስተካከለው ያለ አይመስልም።አገርቤት ውስጥ ዘና ከሚያረጉ ነገሮች አንዱ እንደዚህ አይነት አዝናኝ አማተር ነገርግን በጣም አስቂኝ ኮሜዲያን ናቸው።ክፍል ውስጥ ወይም ስብሰባ ውስጥ እንቅልፍ የሚያዳፋው ሰው ማየት ዘና ያረገኛል። አንድ የተመረጠ ቪድዮ ለናንተ ብያለሁ።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s