የሳምንቱ ቪዲዮዎች

የተመረጡ የሳምንቱ ቪዲዮዎች ጀባ ብለናል

ለዮቱብ ምስጋና ይግባውና ብዙዎች ችሎታቸውን ፣ አስቂኝ እና የተለዩ አጋጣሚዎቻቸውን ለአለም በኢንተርኔት በማሳየት ታዋቂ ሆነዋል። ይህችም የ 7 አመት ልጅ ችሎታዋን እና የደስደሷን በሚያሳየው ቪዲዮዋ ወደ ዝና መንገድ ጀምራለች።


ወይ የዘመኑ ልጆች! ብቻ ነው የምንለው።


የሳምንቱ መጨረሻ ነው ሰለዚህ እንደምንም 10 ደቂቃ ፈልገው ሳይንስ የሰው ልጅ ለስራ እንዴት እንደሚነሳሳ በምሳሌ ሲያስረዳ ይመልከቱ።


10 ደቂቃ ከሌሎት የሰው ልጅ እንዴት ለመስራት እንደሚሰንፍ ደሞ በቀጣይ ቀርቧል።


Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s