የሳምንቱ ቪዲዮዎች

የተመረጡ የሳምንቱ ቪዲዮዎች ጀባ ብለናል

“የቀበጡ እለት …” የሚለውን የአገር ቤት አነጋገር የማያውቁ ሰዎች አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለኛ ስለሚያሳዩን ቀጥሉበት ነው ምንለው። ይህ ከወደ ህንድ የመጣ “ችሎታ” ነው። ችሎታ ፣ ቅብጠት ምን እንደሆነ አላውቅም ግን እየተሳቀቅኩም ቢሆን እስከመጨረሻ ተመልክቼዋለሁ።


Does anyone know how this is even possible?


I always admire the creativity of the advertisement people. U know the ones that crack u up and get stuck in you mind. This is definitely one of them.


በልጅነትዎ በተገጣጣሚ ፕላስቲክ መጫወቻ አነስ ያለ ህንጻ፣ መንገድ ሰርተዋል መቼም። ግዜ የተረፋቸው ትልቅ ሰዎች በኔ ግምት ማስታወቂያን አላማ በማድረግ የሰሩትን ግዜአላፊ© (Timelapse) ቪዲዮ ይመልከቱ። [እኔም ቃላት መፍጠር እችላለሁ – who minus who]

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s