የቀናት እርጅና

የሳምንቱ አስገራሚ ዜና የመጣው ከወደ ቬትናም ነበር። ይኅውም የ23 አመቷ ንጉየን ታይ ፎንግ በቀናት ውስጥ በማርጀት የ50 አመት አዛውንት መምሰሏ ነው። ይህ ዶክተሮችን ግራ ያጋባ ክስተት የጀመረው በ2008 አመት ሲሆን ድምጿ እና ጥንካሬዋ እንዳለ ቢሆንም ቆዳዋ መሽብሸብ እላቆመም። ፎንግ መንስኤው የባህር ምግብ እንደሆነ ብትናገርም ዶክተሮች በርግጠኝነት ምክንያቱን ማወቅ አልቻሉም። [The Sun]

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s