ስንት ፐርሰንት ውስጥ ይገኛሉ?

2011 አመትን የተለየ ከሚያደርጉት ነገሮች ውስጥ አንዱ ከቱኒዚያ ጀምሮ ግብጽን የመካከለኛው ምስራቅን አዳርሶ አሁን ምራባውያን መንደር የደረሰው ታላቅ የህዝብ ተቃውሞ ነው። በምዕራብያውያን አገሮች ያሉት ሰልፎች ካፒታሊዝም እና ያስከተለውን ትልቅ የኑሮ ልዩነት ፣ ኮርፖሬሽኖች እና ሃብታሞች የአገርን ፖሊሲ እና መንግስትን መቆጣጠራቸውን የሚቃወም ፍትሃዊ የሃብት ስርጭት እንዲኖር የሚጠይቁ ናቸው።

1% የሚሆኑት ሃብታሞች በአሜሪካ ለምሳሌ የአገሪቱን 42% ሃብት በእጃቸው አድርገዋል። እርሶ በአመታዊ ገቢዎ መሰረት ከአለም ስንት ፐርሰንት ሃብታም ውስጥ እንዳሉ ማወቅ ከፈለጉ እዚህ ወይም እዚህ ሄደው ይሞክሩ።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s