የሳምንቱ ቪዲዮዎች

የተመረጡ የሳምንቱ ቪዲዮዎች ጀባ ብለናል

ባለፈው ሳምንት በአሜሪካ የተከበረው የሃሎዊን በዓል ፈጠራቸው የሚገርሙ አስፈሪ አለባበሶች ታይተዋል። ከነዚህ ውስጥ የሃይዲ ክሉም የባዮሎጂ መማሪያ አለባበስ የሚጠቀስ ሲሆን ከዚህ በታች ያለው ቴክኖሎጂ ነክ አለባበስ ደሞ አስገራሚ ነው።


ከ8 አመት ብቻ በኋላ እንዴት እንደዚህ በቴክኖሎጂ ያደገ ከተማ እንደሚኖር ለኔ ግራ የሚገባኝ ቢሆንም ግዙፉ ማይክሮሶፍት በ 2019 አለም እንዴት እንደሚሆን ራዕያቸውን አሳይተውናል።


እነዚህ ባለትዳሮች የደስታ ቀናቸውን በደማቅ ጭፈራ አጅበው አክበረዋል። መልካም የትዳር ዘመን ፣ የአብርሃም እና የሳራን ያርግላቸው።


ስለትዳር ሰናወራ … ቀጣዩ ቪዲዮ ላይ አልቃሻ ሆኖ ይሁን ከማይፈልገው ሰው ጋር ትዳር እንደማይሆን ገብቶት አሻፈረኝ እያለ ነው።


Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s