የሳምንቱ ቪዲዮዎች

የተመረጡ የሳምንቱ ቪዲዮዎች ጀባ ብለናል

3118 ሳንቲሞችን አንድ በአንድ ወደላይ መደራረብ ፤ በተገለበጠ ፒራሚድ ቅርጽ 3118 ሳንቲሞችን መደራረብ ፤ በተገለበጠ ፒራሚድ ቅርጽ 3118 ሳንቲሞችን የጠረጴዛ ጫፍ ላይ መደራረብ መሞከር … ሞክሮም ማሳካት እንዴት እንደሚቻል ግራ ቢገባኝም አንዱ ግን አርጎታል።


የቻይኖች ምግብ መመገቢያ እንጨት (chopstick) ሌብነት እንዴት እንደሚያግዝ ማየት ከፈለጉ ቀጣዩን ቪዲዮ ይመልከቱ።


ለቦክሰኞች እና ወሳኝ ቦታዎች ላይ ጉዳት ሊያደርሱ የሚችሉ ህጻናትን ለሚያናደዱ ሰዎች የሚመከር አንድ ምክር አለ … “ሁሌም እራስን ለመከላከል ዝግጁ ሁን “።


Gorgeous zewdy killin it as usual. (Jah Army)


Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s