የጠፋ ስልክ ማግኘት

ተንቀሳቃሽ ስልኮች በኪስ አውላቂ ተበልተው ወይም ያልታሰበ ቦታ ወድቆ ሊጠፋቦት ይችላል። የጠፋውን ስልክ መልሶ በእጆ ለማስገባት በማን እጅ እና የት እንዳለ ማወቅ የሚያግዝ አዲስ ነጻ ሶፍትዌር ሰሞኑን ተለቋል።

ይህ ከስልክ በተጨማሪ የጠፋ ኮምፒውተር ማግኘት የሚያስችለው ሶፍትዌር ቦታውን ማግኘት ባይቻል እንኳን ሌባው የግል ፎቶዎችን ፣ ቪዲዮችን እና ሌሎች ዶኩመንቶችን ከጠፋው ስልክ እንዳይከፍት መሰረዝ ያስችላል። ብዙዎችም ተመሳሳይ ሶፍትዌሮችን በመጠቀም ንብረታቸውን እያስመለሱ ነው።  የሶፍትዌሩን አጠቃቀም የሚያብራራ አጭር ገለጻ በቀጣዩ ቪዲዮ ይመልከቱ። [Prey]

<br>

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s