ኖርዌይ ልጃቸውን በእጅ ያጎረሱ ወላጆችን ልጅ ቀማች

የኖርዌይ ማህበራዊ አገልግሎት ባለስልጣን ከ3 አመት ልጃቸው ጋር አንድ አልጋ ላይ ተኙ እና ልጆቻቸውን በእጃቸው አጎረሱ ካሏቸው ህንዳዊ ባልና ሚስት ልጃቸውን መቀማታቸው ተሰማ። ባለስልጣናቱ በእጅ ማጉረስ እና አብሮ መተኛት ትክክል እንዳልሆነ በመናገር የ3 አመት ወንድ ልጃቸውን እና የ8 ወር ሴት ልጃቸውን ከባለትዳሮቹ ወስደዋቸዋል። ወላጆቹ በእጅ ማጉረስ በህንድ ባህል እንደተለመደ ለማስረዳት የሞከሩ ሲሆን ባለስልጣኖቹ በጉልበት ማብላት ነው በሚል በዓመት 2 ግዜ እንዲተያዩ በመፍቀድ ልጆቹን ወደህጻናት ማቆያ አስገበተዋቸዋል። ኖርዌይ ያሉ ኢትዮጲያውያን እና ኤርትራውያን እንግዴ ልጆቻቸውን ከማጉረሳቸው በፊት ገራ ቀኝ ማየት አለባቸው ማለት ነው።  [Dailymail]

Advertisements

1 Comment

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s