የ ET-409 ሪፖርት

ጥር 17፣ 2002 ዓ.ም ከሊባኖስ ቤሩት ወደ አዲስ አበባ ሲበር ባህር ውስጥ ገብቶ 89 ሰዎች ያለቁበት በበረራ ቁጥሩ ET 409 የሆነ የኢትዮጲያ አየር መንገድ በረራ አደጋ ሪፖርት ሰሞኑን ይፋ ሆኗል። አብራሪዎቹን ጥፋተኛ ያረገው ይህ ሪፖርት ምክንያቶች በሎ ከዘረዘራቸው ውስጥ

  • ዋና አብራሪው ከባድ ምግብ በልቶ እንቅልፍ ማጣቱ፣
  •  አብራሪዎቹ የበረራ መቆጣጠሪያውን በተሳሳተ መንገድ መጠቀማቸው፣
  • ችግሮች በታዩ ወቅት የረዳት አብራሪው ከማገዝ ማመንታት እና
  •  የዋና አብራሪው ብዙ በመስራት መዳከም ናቸው።

በመደምደሚያው ላይ እንዲህ ያለው ሪፖርቱ ግን የአብራሪው ሰአት በአለም አቀፍ ደረጃ ከተቀመጠ መጠን እንዳላለፈ እና የረዳት አብራሪውን የታውቀ ችሎታ ያካተተ ሲሆን በተቃራኒው ካለ እረፍት 20 ሰአት የሰራውንትክክለኛ የበረራ አገላለጽ  ሳይጠቀም ትዕዛዝ የሚያስተላለፈውን እና በቀጥታ ወደ መጥፎ ዝናብ ሲመራቸው የነበረውን የበረራ ተቆጣጣሪ ቡድን ከተጠያቂነት ነጻ አድርጓል።

ከአብራሪዎቹም ሆነ ከኮምፒውተር አብራሪ ያልመጡ ትዕዛዞች አውሮፕላኑን እያንቀሳቀሱት እንደሆነ እየታወቀ የአውሮፕላኑን የበረራ መቆጣጠሪያ በትክክል እንደሚሰራ ድምዳሜ ላይ የደረሰው ሪፖርት ብዙ የዓይን እማኞች ያዩትን እሳት አጣጥሎታል። ሙሉ ሪፖርቱን ለማየት እዚህ የኢትዮጲያ አየር መንገድን አስተያየት ለማንበብ ደሞ እዚህ ይጫኑ።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s