የትዝታ አልጋወራሽ

የኢትዮጲያ ቅኝቶች ከሆኑት ትዝታ፣አንቺሆዬ፣ ባቲ፣ አምባሰል፣ ዘለሰኛ እና መዲና መካከል ትዝታ ረጋ በማድረግ እና ሃሳብን ሰረቅ አድርጎ የራስ አለም ውስጥ በመክተት ይታውቃል። በተስረቀረቀ ድምጻቸው ትዝታን በመጫወት የሚታወቁት መሃሙድ አህመድ እና በዛወርቅ አስፋው የትዝታ ንጉስ እና ንግስት በመባል ይታወቃሉ። አሁን ብቅ ካሉት አዳዲስ ዘፋኞችም የተወሰኑት ትዝታን በመጫወት ለአልጋ ወራሽነት የተዘጋጁ ይመስላል። ከሴቶቹ ትግስት ፋንታሁን ካለተቀናቃኝ ምርጥ ትዝታ ዘፋኝነቷን ያስመሰከረች ሲሆን ከወንዶቹ ቴዲ አፍሮ፣ ሜካኤል በላይነህ፣ ማዲንጎ አፈወርቅ፣ ናቲ ሃይሌ እና ብዙዓየሁ ደምሴ ጥሩ ችሎታቸውን አስመስከረዋል። በሙዚቃዎቹ ዘና ይበሉና ማን ጥሩ እንደተጫወተ ይምረጡ።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s