10×10 ቀረጻውን በኢትዮጲያ ጀመረ

10×10 በታዋቂ ጋዜጠኞች የተጀመረ የፊቸር ፊልም እና የማህበራዊ እድገት እንቅሰቃሴ ሲሆን ሴቶች ላይ ያተኮሩ ፊልሞችን በመስራት እና ችግሮቻቸውን ለአለም በማሳየት ከአጋሮቻቸው ጋር መፍትሄዎችን መፈለግ ነው። ሴቶችን በማስተማር የቤተሰብ ምጠናን ማሻሻል፣ የህጻናት ሞትን፣ የኤች-አይ-ቪ ስርጭትን፣ ሙስናን እና ባጠቃላይ ድህነትን መቀነስ ይቻላል ብሎ የተነሳው ይህ ፕሮግራም አዲስ የጀመረው  “ሴቶችን በማስተማር አለምን እንቀይር” የተሰኘው እንቅስቃሴ በአለም ላይ ካሉ 10 ሃገሮች ውስጥ የሚገኙ ሴቶች ህጻናትን ታሪክ ለአለም ማሳየት ነው። ከነዚህ ሃገሮች ውስጥ ኢትዮጲያ አንዷ ሰትሆን ያለ እድሜዋ በ13 አመት ትዳር ያሰቡላትን ቤተሰቦችዋን የተጋፈጠች ህጻን ልጅ ታሪክ ያካተታል። አዝመራ የተባለቸው ይህች ልጅ ታሪክ በመአዛ መንግስቴ ተጽፎ ፊልሙ ላይ እንደሚተረክ ታውቆአል። የፊልሙ ቀረጻ ባሳለፍነው ሳምንት ኢትዮጲያ ውስጥ የተጀመረ ሲሆን አሰሩንም አገሮች ካዳረሰ በኋላ ለዕይታ ይቀርባል።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s