ጋሽ ስብሃት ገ/እግዚአብሄር አረፉ

ከማህበረሰቡ አስተሳሰብ ወጣ ያሉ ሃሳቦችን በማንጸባረቅ የሚታወቁት ታዋቂው ጸሃፊ ጋሽ ስብሃት ገ/እግዚአብሄር ከዚች አለም በሞት ተለዩ። በተለይ አነጋጋሪ የሆኑ ወሲባዊ ነክ በሆኑ ጽሁፋቸው የሚታወቁት ጋሽ ስብሃት ከመጽሃፎች በተጨማሪ በ አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ህብረተሰቡን የሚመለከቱ አዝናኝ ጽሁፎች ይጽፉ ነበር። በኢትዮጲያ ስነጽሁፍ ውስጥ ትልቅ ቦታ የነበራቸው ጋሽ ስብሃት ትኩሳት፣ ሰባተኛው መላክ፣ ሌቱም አይነጋልኝ እና ማስታወሻ የመሳሰሉ መጽሃፎቻቸውን ትተው በተወለዱ በ76 አመታቸው በሞት ተለይተዋል። ከተወሰኑ አመታት በፊት በ50 ሎሚ ፕሮግራም ላይ ቀርበው ያካሄዱትን ቃለመጠይቅ እየተመለከቱ ይዝናኑ።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s