የሳምንቱ ቪዲዮዎች

የተመረጡ የሳምንቱ ቪዲዮዎች ጀባ ብለናል።

አንድ ካናዳዊ ጋዜጠኛ በምንገድ ላይ ቃለመጠይቅ ወቅት ሲጋጭ እያዩ ፈገግ ይበሉ።

በልጅነቴ ወደ ት/ቤት መግቢያ እና መውጪያ ሰዓቶች ላይ ወፎች በጋራ ሲበሩ ስመለከት እነሱም ወደ ት/ቤት የሚመላለሱ ይመስለኝ ነበር። አየርላንድ የተቀረጸው ቀጣዩ ቪድዮ ስርዓት (formation) ጠብቀው የሚበሩ እና የተለያዩ ቅርጾችን የሚሰሩ በሺዎች የመቆጠሩ ወፎችን ያሳያል።

ህጻናት አዲስ ነገሮችን ሲያውቁ የሚያሳዩት ነገር በጣም ደስ የሚል ነው።

Advertisements

1 Comment

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s