ቴዲ አፍሮ ቀለበት አሰረ

ዝነኛው ሙዚቀኛ ቴዲ አፍሮ በዚህ ሳምንት የሃገር ቤቱን ዜና ተቆጣጥሮታል። በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና ከ7 አመት ቆይታ በኋላ በፋሲካ ዕለት የወጣው ጥቁር ሰው አልበሙ ያመጣው የዜና ሽፋን ሳይጠፋ ባሳለፍነው ሳምንት ከእጮኛው አምለሰት ሙጨ ጋር ቀለበት ማሰሩ ቴዲን የ ከተማው መነጋገሪያ አድርጎታል።
አላምን አለና ለሚለው ሙዚቃው ቪዲዮ ስራ ላይ መተዋወቃቸውን ያስታወሰው ቴዲ አፍሮ ጥሩ ሰው ማግኘቱን እና ሰርጉ ገና እንደሆነ ግልጿል። ለሷ ብሎ የዘፈነው ዘፈን እንደሌለ የተናገረው ቴዲ ለትዳር ሳይቸኮል ጥሩ ሰው ማግኘቱ ላይ ማተኮር ጥሩ ነው ብሏል።

የቀለበቱን ጥያቄ ያቀረበ እለት የተነሱ ፎቶዎች

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s