አዳዲስ ሙዚቃዎች

ጃ ሉድ – አሻ በል ያሆ! (የሳምንቱ ምርጥ ሙዚቃ)

ቴዲ አፍሮ – ጥቁር ሰው

ሀሁ – ታዲያስ

ሄለን ጥላሁን – ይህች አጋጣሚ (የጋሽ ጥላሁን ማስታወሻ)

ሁሴን አሊ – አፋርኛ

Advertisements

3 Comments

    • ከኢንተርኔት ላይ ዘፈኖችን ወደ ስልክ ለመገልበጥ የሚያስችሉ ፕሮግራሞች ስላሉ በነሱ ዘፈኖቹን ወደ ሜሞሪ ካርድ መገልበጥ ይቻላል። አይፎን ላይ የሚጫኑ ፕሮግራሞች ከአምራቹ አፕል ፈቃድ ማግኘት ስላለባቸው በነጻ መገልበጥ የሚያስችሉ ፕሮግራሞች ማግኘት ከባድ ነው እራሱ አፕል የሙዚቃ መሸጥ ንግድ ውስጥ ስላለ። የአንድሮይድ ስልክ ላይ ግን የእንግሊዝኛ ዘፈኖችን MP3 Plus የተሰኘ ፕሮግራም ተጠቅሞ መገልበጥ ይቻላል። የዘፈኖቹ መጠን ትልቅ ሊሆን ስለሚችል በሲም ካርድ ኢንተርኔት ተጠቅሞ ከመገልበጥ መጀመሪያ በኮምፒውተር ዳውንሎድ አድርጎ ከዛ ወደ ስልክ ማስተላለፍ ወይም ደግሞ ነጻ ዋይፋይ ያለበት ቦታ ሆኖ ከኢንተርኔት በቀጥታ መገልበጥ ይቻላል። የኢትዮጲያ ዘፈኖችን ቀጥታ ወደ ስልክ የሚገለብጥ ፕሮግራም እንዳለ አላውቅም።

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s