የሳምንቱ ቪዲዮዎች

የተመረጡ የሳምንቱ ቪዲዮዎች ጀባ ብለናል።

 . . .
ስልክ እየተጠቀሙ መኪና ማሽከርከር ለአደጋ እንደሚያጋልጥ ለማስተማር ጥሩ መንገድ ምንድን ነው? እየነዱ ሰልክ እንዲጠቀሙ መጠየቅ!
አባት ልጆቹን ወደ ት/ቤት እየወሰደ እንዴት ለመማር ያደፋፍራል? መኪና ውስጥ ሙዚቃ ከፍቶ አብሮ እየጮሁ በመዝፈን
ከፍቅረኛዎ ጋር በመናፈሻ ውስጥ ጥሩ ግዜ እያሳለፉ ምን ያልታሰበ ጥሩ ነገር ሊያጋጥምዎት ይችላል? በማስታወቂያ ድርጅት የተዘጋጀ የተዋጣለት ምግብ እና ኮንሰርት።
የ60ዎቹ አመት እድሜ አዛውንት አያት የትኞቹን የኩሽና እቃዎች በመጠቀም የተለየ የሙዚቃ ችሎታ ማሳየት ይችላሉ? ቪዲዮውን ይመልከቱ።
አንደኛ የቴዲ አፍሮ አድናቂ
Advertisements

1 Comment

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s