ማመንዘር ያመጣው ጣጣ

ሰሞኑን በትዳር ላይ ከማመንዘር ጋር እና ከመተት ጋር የተያያዘ አስገራሚ ዜና ከጎረቤታችን ኬንያ ተሰምቷል። ነገሩ እንዲህ ነው አንድ ሚስቱ ከሌላ ወንድ ጋር እንደመትወሰልት የጠረጠረ ባል ሚስቱ ላይ መተት ያሰራል። ጥርጣሬው እውነት ሆኖ አጅሬት ሚስት እንደለመደችው ከውሽማዋ ጋር አብራ ተኝታ እያለች መተቱ መስራት ይጀምር እና ሁለቱን ወሲብ ላይ እያሉ አጣብቆ አስቀርቷቸዋል።

የአካባቢው ሰው ተሰብሰቦ ድርጊቱን እየተመለከተ ለሰአታት የቆየው ክስተት ውሽማ ለባልየው ካሳ ለመክፈል ተስማምቶ እና በጸሎት ሊለያዩ ችለዋል። ወሬውን ካላመኑ ይህንን ይጫኑና የሪፖርቱን ቪድዮ ይመልከቱ።

በመተት እና በተመሳሳይ ነገሮች ያምናሉ? ከዚህ ጋር የተያያዘ የሚያቁት ታሪክ ካለ በአስተያየት መስጫው ያካፍሉን። [Gawker]

Advertisements

2 Comments

  1. I actually know there is a magic that makes a person(could be wife or husband) lose the ability to have sex. And they can’t have sex with anyone but you. And the magic is widely used in ethiopia.

  2. Pingback: የትዳር ቀለበታቸውን እየደበቁ የሚወሰልቱ ሰዎችን የሚያጋልጥ ቀለበት ተሰራ « AradaOnline – አራዳ

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s