ታዋቂ የሩጫ ውድድር ፈረስ ከስፖርት አለም እራሱን የሚያገልበት ትልቅ ዝግጅት ሊካሄድ ነው።

ሀገራችን ኢትዮጲያ በባህላዊ መልኩ በተለይ በኦሮሚያ ከሚካሄድ ውድድር ውጪ ፕሮፌሽናል የፈረስ ሩጫ ውድድር ታዋቂ አይደለም። ነገር ግን በፈረስ ውድድር መስክም አገራችንን የምታስጠራ ኢትዮጲያ የተሰኘች ፈረስ አለች። ከተወዳደረችበት 68 ውድድር ውስጥ 14 ግዜ ያሸነፈችው ኢትዮጲያ ንብረትነቷ የእንግሊዛዊው ኒክ ኤልየት ነው።

አትሌት ፈረሷ – ኢትዮጲያ

ስለኢትዮጲያ ይህን ያህል ካልን በኋላ በአርስቱ ላይ ወደተጠየቀው ፈረስ ስንሄድ ከተሳተፈበት 18 ውድድር ውስጥ 12 በማሸነፍ ትልቅ ሪከርድ ያለው “አይ ዊል ሃቮ አናዘር” የተባለ ፈረስ ነው። በድምሩ ከ5 ሚሊዮን ፖውንድ በላይ ሽለማት ወደ ባለቤቱ ኪስ ያስገባው ይህ ፈረስ ለውድድር ሲዘጋጅ በደረሰበት አደጋ ምክንያት በዛሬው እለት በሚካሄድ ትልቅ ዝግጅት ጡረታ ይወጣል። ማን ይሆን እኔ ጡረታ ስወጣ ድግስ የሚደግስልኝ ያስበላል አይደል? [CNN]

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s