መልካም የአባቶች ቀን

አባቶችን እና አባትነትን በማክበር የሚውለው የአባቶች ቀን በዛሬው እለት በተለያዩ ቤተሰቦች ተከብሮ ይውላል። የእናቶች ቀን መከበር ጋር ተያይዞ በአሜሪካን መከበር የጀመረው የአባቶች ቀን የተለያዩ አገሮች ውስጥ የተለየ አከባበር ባህል ያለው ሲሆን በአገራችን ኢትዮጲያ በሰፊው የሚታሰብ ቀን አይደለም። ቀኑ በአሜሪካ ከልጆች እና ከሚስታቸው ስጦታ ለአባት በመስጠት፣ በጀርመን አባቶች ተሰብሰበው በመብላት እና ቢራ በመጠጣት፣ በጃፓን ልጆች አበባ እና ከረሜላ ስጦታ በማዘጋጀት ይከበራል።

አባት እና ልጅ

አባት እና ልጅ

በአሉን ምክኒያት በማድረግ የተወሰኑ ታዋቂ አባት እና ልጅ ያላቸው ኢትዮጲያዊ ቤተሰቦችን እናስታውስ

  • ተሰማ ካሳ እና ግርማ ተፈራ (ሙዚቀኛ)
  • ተስፋዬ አበበ (ፋዘር) እና ቴዎድሮስ ተስፋዬ (ተዋናዮች)
  • ጥላሁን ገሰሰ እና ምንያህል ጥላሁን ፣ ሄለን ጥላሁን (ሙዚቀኛ)
Advertisements

2 Comments

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s