የኢትዮጲያ ስልጣኔ በኮምፒውተር ጨዋታ

ፊራክሲስ በተባለ ድርጅት የተዘጋጀው እና በየጊዜው አዳዲስ ክፍሎችን እየጨመረ የሚለቀቀው Civilization የተሰኘ የኮምፒውተር ጨዋታ በቅርቡ በተለቀቀው Civilization5 ጨዋታ ኢትዮጲያን የተመለከተ ነገር አካቶ ብቅ ብሏል። የጨዋታው ዋና አላማ አንድ የታወቀ ስልጣኔን በመምረጥ ሌሎች አገሮችን እየወረሩ ግዛትን ማስፋት ነው። እናም የኢትዮጲያን ረጅም ስልጣኔ እና በአውሮፓውያን ያለመደፈር ከግምት ውስጥ በማስገባት እንደ አንድ መጫወቻ ስልጣኔ ሆኖ ተካቷል።

Animated Haile Selassie in Civilization5

እንድ ሌሎቹ ስልጣኔዎች ዘመናዊ እና ብዙ ጦር ባይኖረውም በተለይ ከትልልቅ ጠላት ጋር ጠንከራ ተዋጊ ሆኖ የተዘጋጀው የኢትዮጲያ ስልጣኔ በአጼ ሃይለ ስላሴ እንዲመራ ተደርጎአል። እናም የኮምፒውተር ጨዋታ አድናቂ ከሆኑ እና $20 የአሜሪካ ዶላር ማውጣት ከቻሉ ኢትዮጲያን ከፒራሚዶች ግዜ አንሰተው ከሮቦቶች እና ከሌላ አለም አካላት ጋር ውጊያ ያካተተ የወደፊት አለም ድረስ የማድረስ የአመራር እና የአዋጊነት ችሎታዎን ይፈትሹ።

[ፎቶ እና ምንጭ – Mashable]

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s