የሳምንቱ ቪዲዮዎች

የተመረጡ የሳምንቱ ቪዲዮዎች ጀባ ብለናል።

 . . .
በዚህ አጭር ፊልም ላይ የዘመኑን የፍቅር ጓደኝነት ምን እንደሚመስል ይመልከቱ።
ተጨማሪ ቪዲዮዎች አሉን
የሆላንድ ኢንጅነሮች ይህንን የሮቦት የሙዚቃ ባንድ ሰርተው ለአለም አስተዋውቀዋል። ሮቦቱ ከበሮ፣ ጊታር እና የትንፋሽ መሳሪያ የሚጫወት ሲሆን በዚህ ቪዲዮ ላይ የታዋቂዋን አዴል ‘Rolling in the deep’ የተሰኘ ሙዚቃ እየተጫወተ ይመልከቱ።
በአዋሳ በተካሄደ የብስክሌት ውድድር መዝጊያ ፕሮግራም ላይ አንድ ትንሽ ልጅ የተለየ የዳንስ ችሎታውን በማሳየት ህዝቡን ሲያዝናና ነበር።
የእረፍት ቀናቸውን ወደ ባህር ዳርቻ ለመዝናናት የሄዱ አውስትራሊያውያን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሻርኮች ዳርቻውን ወረውት በአቅራቢያው  የሞተ አሳ ነባሪ ሲበሉ ነበር የተመለከቱት።
የኔ አንደኛ ምርጫ መኪና የሆነው BMW በ2012 ለተመረተች ሞዴል መኪና ማስታወቂያ ይህንን አስገራሚ ቪዲዮ ሰርቷል።
Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s