የቀበጡ እለት አይን ታስሮ በቀጭን ገመድ ላይ ይሄዱ እና …

በቤተሰቡ የዘር ግንድ ውስጥ የተወደደውን በረጅም ከፈታዎች መካከል በተዘረጋ ገመድ ላይ መራመድ የቀጠለው አሲኬር የተባለ ቻይናዊ ላንት የጊነስ ሪኮርድ ለመስበር ተዘጋጅቶ ነበር። 700ሜትር መካከል ባለ ከፈታዎች ላይ የተዘረጋ ገመድ ላይ አይኑን ታስሮ ለመሄድ ከመዘጋጀቱ በተጨማሪ ትሪቱን አስፈሪ የሚያደርገው የሚራመደው ወደ ኋላ መሆኑ ነው።

በ50 ደቂቃ ውስጥ 40ሜትር ከተራመደ በኋላ ባጋጠመው ሃይለኛ ንፋስ እና የሚያዞር ስሜት ምክንያት ከ40 ሜትር ገመድ ላይ ወድቆ ውሳኔው ትልቅ ቅብጠት እንደሆነ ታይቷል። ነገር ግን እንደ እድሉ ሆኖ ተክል ላይ ያረፈው ኤሲኬር ብዙም ጉዳት ሳይደርስበት ተርፏል።

ኤሲኬር አሁንም በጊነስ ሪከርድ መጽሃፍ ውስጥ 100ሜትር ገመድ በ44.63 ሰከንድ በማቋረጥ ተመዝጎ ይገኛል። አሁን ያልተሳካለትን ሙከራ ድጋሚ ለመሞከር ሃሳብ ይኑረው አይኑረው አልታወቀም።

[HyperVocal]

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s