የሳምንቱ ቪዲዮዎች

የተመረጡ የሳምንቱ ቪዲዮዎች ጀባ ብለናል።

 . . .
አጀማመሩ ላይ ረጋ ባለ ምሽት ጎዳና ላይ የሚጓዙ መንገደኞች በሚታዩበት በቀጣዩ ቪዲዮ ብዙ ጥያቄ የሚጭረውን አስተላለቅ ይመልከቱ።
እራሱን የአለማችን ትልቁ ተለጣጭ ቆዳ ባለቤት ብሎ የሚጠራው ጌሪ ተርነር ታዋቂ ያረገውን ሲታይ ዘግናኝ ግን አስገራሚ ነገር ይመልከቱ። ይህ ችሎታም በሽታም ለማለት ይከብዳል።
መኪና ውስጥ እንቅልፍ ሸለብ ያረጋት ባለቤቱን ያስደነገጠው ባል የፍቺ ወረቀት ነው ሚጠብቀው መቼም።
ቤት ውስጥ ያሉ እንደ ዝንብ የመሳሰሉ ነፍሳትን ተኩሶ የሚገድል በቀላሉ የሚሰራ ሽጉጥ ፈጣሪ ምርቱን ለገበያ ለማቅረብ እርዳታ እየጠየቀ ነው። ብቻ በጨው የሚሰራውን ይህንን መሳሪያ አሰራር ይመልከቱ።
በመንገድህ ቸር ይግጠምህ ማለት እንደዚህ አይነት ሰዎችን ነው።
Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s