አንድ ቻይናዊ በተኛበት ብልቱን ሌቦች እንደሰረቁት ተናገረ

ይህ አስገራሚ ዜና የተሰማው በምስራቅ ቻይና ዌንሊንግ የተባለ መንደር ነዋሪ ከሆነ ፌይ ሊን ከተባለ ሰው ነው። ፌይ እንደተናገረው ማታ በተኛበት ቤቱን ሰብረው የገቡት ሌቦች ፊቱ ላይ የሆነ ነገር አርገው በመሸፈን ወደታች ከያዙት በኋላ ሱሪውን በሃይል እንዳወለቁበት እና ከዛ ብዙም ሳይቆዩ ሮጠው እንደወጡ ተናግሮአል።

እንዲህ መተኛት ነበረበት

በከባድ ድንጋጤ ምንክያት ምን እንደተፈጠረ ለመረዳት ግዜ የፈጀበት ፌይ ቆየት ብሎ የተረዳው አልጋው ደም በደም መሆኑን እና ብልቱ መቆረጡን ነበር። ፖሊስ ሁኔታውን እየመረመረው ሲሆን ለግዜው ለጥቃቱ ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር የዋለ ሰው አለመኖሩ የታወቀ ሲሆን ምርመራቸው ግን በአካባቢው ያሉ ፌይ ከሚስቶቻቸው ጋር ሲማግጥ እንደነበር የገመቱ ባሎች ላይ አተኩሮአል።

በወንዶች ላይ የሚደርስ የጾታ ጥቃት ይቅር! [austriantimes]

Advertisements

5 Comments

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s