ቴዲ አፍሮ በለንደን ዝግጅቱን አቀረበ


ጥቁር ሰው የተሰኘው እና በተለያዩ አገሮች የሚቀርበው ትርኢት አካል የሆነው የቴዲ አፍሮ የለንደን ዝግጅት ባለፈው ቅዳሜ በርካታ ኢትዮጲያውያን እና ኤርትራውያንን አዝናንቶ ተጠናቋል። በቅርቡ ከተለቀቀው ጥቁር ሰው ከተሰኘው አልበሙ በርከት ያሉ ሙዚቃዎች የተጫወተ ሲሆን እንደተለመደው ፍቅርን፣ ሰላምን እና አንድነትን የሚያወደሱ መልክቶችን ለታዳሚዎቹ አስተላልፏል። ቴዲ ጉዞውን በመቀጠል ወደ ሰሜን አሜሪካ በዚሁ ሳምንት ያመራል ተብሎ ይጠበቃል። [ፎቶ : abaymedia]

 

ጥቁር ሰው – ቴዲ አፍሮ በለንደን

 

ፊዮሪና – ቴዲ አፍሮ በለንደን

 

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s