የፍሎሪዳ ግዛት ፖሊሶች በቁጥጥር ስር ሰላዋሉት ሚስጥራዊ ሰው መረጃ የሚሰጣቸው እየፈለጉ ነው

ፖሊሶች በፍሎሪዳ ግዛት በመትገኝ ኒው ፖርት ሪቺ የተባለች ትንሽ ከተማ ውስጥ ሮይ አንቲጎ የተባለ ሰው የፍርድ ቤት ተዛዝ መጣስ እና በትራፊክ ጥፋት ጠርጥረው በቁጥጥር ስር ያውሉታል። አብሮት የተያዘ አንድ መታወቂያ ግን ትክክለኛነቱ ያጠራጥራቸው እና ምርመራ ጀምረው ቤቱን ለመፈተሽ ይሄዳሉ። ያጋጠማቸው ነገር ያልተጠበቀ ነበር ፤ አስመስሎ የተሰራ የተለያዩ አገሮች የጦር ሜዳልያ፣ የመለያ ባጆች፣ የፖሊስ ሬዲዮዎች እና የመንኩራኩር አብራሪ ሙሉ ትጥቅ በቤቱ ተደብቆ ያገኛሉ።

የአሜሪካ ፌደራል ምርመራ ቢሮ፣ የአሜሪካ የስለላ ባላስልጣን፣ የአሜርካ ብሄራዊ የህዋ ምርምር ባለስልጣን እና የመከላከያ ሚኒስቴር መግቢያ ሃሰተኛ መታወቂዎች አብረው የተያዙ ሲሆን መንገድ ላይ ለፖሊሶች ብቻ የሚፈቀድ ሰማያዊ መብራት ማንኛውም የግዛቱ ሆስፒታሎች መግባት የሚያስችል ካርድ እና በአካባቢው ያለውን የመንግስት ወታደራዊ ጦር የራዲዮ ግንኙነቶች ማዳመጫ በፈተሻ ውቅት ተገኝቷል።

ፖሊስ ስለግለሰቡ ያለው እውቀት አነስተኛ ሲሆን ህብረተሰቡ መረጃ እንዲሰጠው ጠይቋል። [CNN]

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s