አንጋፋው ሙዚቀኛ ጌታቸው ካሳ ወደ ኢትዮጲያ ሊመለስ ነው

በተለየ አዘፋፈን ስልት የሚታወቀው አንጋፋው ጌታቸው ካሳ በቅርቡ በአሜሪካን አገር የክብር ግብዣ ተደረገለት። በእለቱ አርቲስቱ ለአገሪቱ ሙዚቃ እድገት ላበረከተው ታላቅ አስተዋጾ የተዘጋጀለትን ሽልማት ከሌላው አንጋፋ መሃሙድ አህመድ የተቀበለ ሲሆን ኩኩ ሰብሰቤ፣ ቴዎድሮስ ታደሰ እና በዛወርቅ አስፋውን የመሳሰሉ ዝነኛ አርቲስቶች ዝግጅታቸውን በእለቱ አቅርበዋል። የግብዣውን ቪዲዮ ከታች ይመልከቱ።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s