እነዚህ ጥንዶች ሰርጋቸውን 30 ግዜ ለመፈጸም የሰው እገዛ እየጠበቁ ነው

አሌክስ እና ሊሳ ከአንድ አመት በፊት ቀለበታቸውን ካሰሩ በኋላ ሰለ ቀጥዩ ሰርግ ሲያስቡ ነው የሚገርም ሃሳብ የመጣላቸው። ይሀውም እራሳቸውን ለህዝብ ክፍት በማድረግ እና በድርጅቶች ግብዣ ሰርጋቸውን የተለያዩ 30 ቦታዎች ለመፈጸም ነበር። ግብዣውን የሚደግሱት ድርጅቶች እራሳቸውን የሚያስተዋውቁብት አጋጣሚ የሚያገኙ ሲሆን ከዛ በተጨማሪ ለየእለት እንቅስቃሴ የሚጠቀሟቸውን እቃዎች የሚገዙበትን፣ ልብስ የሚገዙበትን፣ የሚዋቡበትን እና የሚበሉበትን በማስተዋወቅ ሙሉ ቆይታቸውን በግብዣ ያሳልፋሉ ማለት ነው።

ይህ ሃሳብ ወደ ተግባር ተቀይሮ፣ ከመቀየርም አልፎ በአንድ አመት ውስጥ 23 ሰርጎችን ያደረጉ ሲሆን ግብዣዎች ሰለበዛባቸው 30 የሚለውን ሃሳባቸውን በመተው ሰኔ 2014 የመጨረሻ ሰርጋቸውን እስከሚያደርጉ የሚመጣላቸውን ግብዣ ለመቀበል ወስነዋል። የተለያዩ አገሮች የሰርግ ባህላቸውን ለማስተዋወቅ እየጋበዟቸው እንደሆነ የተናገሩት ጥንዶቹ ጉዞአቸውን በራሳቸው ብሎግ ያስተዋወቃሉ። የፍቅር፣ የኢንተርኔት፣ የንግድ እና የማስታወቂያ በአጠቃላይ የኑሮ ሚስጥር የገባቸው የዘመኑ አራዶች ናቸው። [Gawker]

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s