የትዳር ጓደኛ እንዲህ በቀላሉ ማግኘት ይቻላል

የአንድ ጥምር ካናዳዊ እና ዩክሬናዊ ዜግነት ያለው አርቲስት ሃሳብ የሆነው ይህ ትርኢት የትዳር ጓደኛ በ1 ደቂቃ ባነሰ ግዜ መምረጫ መንገድ ነው። መነሻ ሃሳቡን አንድ መርዝ በልታ ስለታመመች ልእልት ታሪክ የሚያወራ የህጻናት ተረት ሲሆን ልክ እንደ ተረቱ ታማ እላጋ ላይ ሆና አይኗን የጨፈነች እመቤት ትርኢቱን ትጀምረዋለች። ከዛም ተረቱ ላይ ያለ አንድ ጦረኛ የሚሆኑ ወንዶች በየተራ ወደ ተኛችው ሴት በመሄድ ይሰሟታል። ተረቱ ላይ ልእልቲቷ ጦረኛው ሲስማት ከህመሟ ድና የምትነሳ ሲሆን በእውነታኛው ትርኢት ሴቷ አሳሳሙ እና አጠቃላይ ውስጧ ላንቺ የሚሆን ወንድ ነው የሚላት ላይ ትነሳለች። ብዙ ወንዶች እና ሴቶች ለትርኢቱ የተመዘገቡ ሲሆን እነዚህ ሰዎች ወደ ዝግጅቱ ሲመጡ ሰው ካገኙ ተጋብተው አብረው ለመኖር ተስማምተዋል።  ከተወሰነ አመት በኋላ ህይወታቸውን በዶኪመንታሪ ፊልም ያሳያሉ ተብኳል።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s