ጨረቃ ላይ ለመጀመሪያ ግዜ የተራመደው ኒል አርምስትሮንግ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

እ.ኤ.አ በጁላይ 20፣ 1969 ዓ.ም በአፖሎ የመንኩራኩር ጉዞ ጨረቃ ላይ በመራመድ የመጀመሪያ የሰው ልጅ የሆነው ኒል አርምስትሮንግ በተወለደ በ82 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ናሳን እ.ኤ.አ በ1962 ከመቀላቀሉ በፊት የአሜሪካ ባህር ሃይል ውስጥ የተዋጊ ጀት አብራሪ ሆኖ በኮሪያ ጦርነት ወቅት ተሳትፎ ነበር። ናሳን ተቀላቅሎ ከአራት አመት በኋላ ወደ ህዋ የመጀመሪያውን ጉዞ ያደረገ ሲሆን በዛም ጉዞ የመጀመሪያውን በሰው ልጅ የታገዘ የመንኩራኩሮች መያያዝ አከናውኗል።

ኒል አርምስትሮንግ

አንዳንዶች የሰው ልጅ ጨረቃ ላይ ሄደ የሚባለው በናሳ የተቀነባበረ አሳማኝ ድራማ ነው ቢሉም ኒል እና አብረውት ወደ ጨረቃ የሄዱት ባልደረቦቹ የአሜሪካን መንግስትን ትልቁን ሽልማት ከፕሬዚደንት ጂሚ ካርተር ተቀብሏል።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s