በጣም የተቀጣው ሌባ

ኡጋንዳ ውስጥ ሰሞኑን ከተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝን ጋር ተያይዞ የተደመጠ ዜና ነው። አንድ በሽተኛ ወደሆስፒታል ከገባ በኋላ ስልኩን የተሰረቀ ሲሆን ሌባውም በስልኩ ንክኪ በሽታው ተላልፎበት ወደ ጤና ጣቢያ መግባቱ ተሰምቷል። የበሽተኛ ንብረተቶች ወደሚቀመጡበት የሆስፒታሉ ክፍል ሰብሮ የገባው ሌባ ስልኩን ይዞ ከአካባቢው ቢሰወርም የስልክ ጥሪ በማድረጉ ፖሊሶች ሲይዙት የበሽታውን ምልክቶች እያሳየ ነበር። በአሁኑ ሰአት በዩጋንዳ እና ኮንጎ የኢቦላ ወረርሽኝ የተከሰተ ሲሆን በአካባቢው ወዳሉ ሌሎች አገራት እንዳይሻገር እየተሰጋ ነው። በበሽታው የተጠቁ እንሣትን በተለይ ከጦጣዎች ጋር ንክኪ እና ስጋቸውን ሲበላ የሚተላለፈው ገዳይ በሽታ በመካከለኛው አፍሪካ አካባቢ ተደጋግሞ የሚታይ በሽታ ነው።

የሞባይል ሌባ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s