አራት መንትያ ልጆቿን መለየት ያቃታት እናት ጥሩ ዘይዳለች

አንድ ልጅ ብቻ መውለድ በሚፈቀድባት ቻይና እንደ አጋጣሚ ሆኖ አራት መንትዮችን የወለደችው እናት ልጆቿን ለመለየት ስላቃታት የልጆቿን ጸጉር ላይ የሚታዩ ከአንድ እስከ አራት ቁጥር ቆርጣቸዋለች። በት/ቤት አስተማሪዎቻቸውም ሊለዩአቸው እንዳልቻሉ የተሰማ ሲሆን አሁን ጸጉራቸው ላይ ባለው ጸጉር አጋዥነት ሊለዩ ችለዋል። አባታቸውም ልጆቹን መለየት የሚያዳግተው ሲሆን በአንደኛው ጥፋት ሌላኛው የሚቀጣበት ግዜዎችም እንደነበሩ ታውቋል። [Gawker]

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s