ቴዲ አፍሮ በትላንትናው እለት ጋብቻውን ፈጸመ

ዝነኛው አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና እጮኛው ሞዴል እና ፊልም ፕሮዲሰር አምለስት ሙጬ በትላንትናው እለት ጋብቻቸውን ፈጸሙ። በርካታ ታዋቂ ግለሰቦች በተገኙበት ተፈጽሟል። በእለቱ ቴዲ አፍሮ እና ባለቤቱ በብሄራዊ ቲያትር በተካሄደ ዝግጅት ለአካል ጉዳተኞች ማህበር የገንዘብ እርዳታ አድርገዋል። የአጼ ሚኒሊክ ሃውልት በሚነኝበት በጊዮርጊስ አካባቢ ትንሽ ቆይታ ያረጉት ሰርገኞቹ በአካባቢው የነበረ ህዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልክት ሲያሰማ ነበር። በሸራተን አዲስ አጭር የፎቶ ስነ ስርዓት ካደረጉ በኋላ በሂልተን በተዘጋጀ የእራት ግብዣ ዝግጅቱ ተጠናቋል። አራዳኦንላይንም ለቴዲ እና ለአምለሰት መልካም ጋብቻ ተመኝቷል።

ቲዲ እና አምለሰት

ተጨማሪ ፎቶዎችን በቴዲ አፍሮ ኦፊሴላዊ የፌስቡክ ገጽ ይመልከቱ።

Advertisements

1 Comment

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s