የእስክስታ ንግስት ደስታ ገብሬ

ሃገራችን ኢትዮጲያን ከሌላው አለም ለየት ከሚያረጓት ነገሮች አንዱ የጭፈራ ባህላችን ነው። የህብረ ብሄር አገር በመሆኗ ብዛት ያላቸው ጭፈራዎች ያሉን ሲሆን ከነዚህም ውስጥ አንዱና ታዋቂው እስክስታ ነው። እስክስታም በሙዚቃዎች መለያየት ምክንያት እንደ ምንጩ የጎንደር የጎጃም የወሎ እየተባለ የሚከፋፈል ሲሆን ትከሻን መነቅነቁ ሁሉንም አንድ ያረጋቸዋል።

እስክስታ ሲነሳ መቼም የማትረሳው የእስክስታዋ ንግስት ደስታ ገብሬ ነች። ስትጨፍር ፊቷ ላይ የሚታየው ፈገግታ የተለየች የሚያረጋት ደስታ መድረክ ላይ እስክስታ ስትመታ ትከሻዎቿ አጥንት የሌላቸው እስኪመስሉ ድረስ ነበር የምትጨፍረው። ፒያሳ አካባቢ የእስክስታ ት/ቤት ከፍታ ለብዙዎች ችሎታዋን ያካፈለችው ደስታ ረዘም ያለ ግዜ ከታመመች በኋላ ህዳር 14 2001 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች።

ብዙ ስራዎቿ ኢንተርኔት ላይ ባይኖሩም ከታች ያለው ቆየት ያለ ቪዲዮ ላይ ከ1:30 ጀምሮ እስክስታውን ስታደራው ይመልከቷት።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s