አንድ ህንዳዊ በአለም ታዋቂ ለመሆን በማሰብ 23ሺ ዶላር ዋጋ ያለው የወርቅ ሸሚዝ አሰራ

indiagold

ዳታራይ ፉጅ የሚባለው ይህ የህንድ ሃብታም የሚኖረው ቺንቻዋ በተባለ ግዛት ውስጥ ፒምፕሪ የሚባል ከተማ ውስጥ ሲሆን በጊነስ ወይም በሊምካ የአለም ሪከርድ መዝገብ ለመስፈር በማሰብ 23ሺ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ ያለውን የወርቅ ሸሚዝ አሰርቷል።

3.5 ኪሎ የሚመዝነው ይህ ሸሚዝ በ15 አንጥረኞች በሁለት ሳምንት ውስጥ የተሰራ ሲሆን 14ሺ የወርቅ ጥልፍልፎች ይዞ የተዘጋጀ ነው። ከሸሚዙ በተጨማሪ አንገቱን ሙሉ በሙሉ የሚሸፍኑ ሃብሎች፣ ጎላ ያሉ የእጅ ዜጣጌጦቹ እና ቀለበቶቹ በሙሉ በወርቅ የተንበሸበሹ ናቸው።

indiagold2

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s