መልካም የፍቅረኞች ቀን

valentine

ከክርስቶስ ልደት በኋላ በሶስተኛው ክ/ዘመን በሮማ ግዛት የኖረውን እና ጋብቻ እንዳይፈጽሙ የተከለከሉትን የሃገሪቱን ወታደሮች የሰርግ ስነስራት በማገዙ የተገደለውን የሮማ ቫለንታይን በማስታወስ የሚከበረው የፍቅረኞች ቀን ዛሬ በመላው አለም ተከብሮ ይውላል።

ሃገራችን ኢትዮጲያም በአሉ በወጣቶች ዘንድ መከበር ከጀመረ የሰነባበተ ሲሆን በተለይ የአዲስ አበባ ሬስቶራንቶች በሚያዘጋጁት የተለየ የእራት ፕሮግራም ተጣበው ማምሸታቸውም እየተለመደ ነው። የከተማው ወይዛዝርት በቀይ ቀለሞች ደምቀው የሚታዩ ሲሆን በአሉን ምክንያት በማድረግ የሚዘጋጁ ስጦታዎች እና አበቦችም ተፈላጊነታቸው የሚጨምረው በዚህ ቀን ነው። አንዳንዶች የበአሉ መከበር በምዕራባውያን ባህል መዋጥ ምልክት ነው ቢሉም የበአሉ መከበር በቴክኖሎጂ ታግዛ አንድ መንደር እየሆነች የመጣችው አዲሲቷ አለም ነጸብራቅ ነው።

እለቱን ምክንያት በማድረግ የተወሰኑ ለስለስ ያሉ የፍቅር ዘፈኖች ተጋበዙ።

አስቴር አወቀ – ነህ የኔ ወለላ

ሚካኤል በላይነህ – ስወድሽ

ሚካያ በሃይሉ – ሰበብ

ጃኪ ጎሳዬ – የኔ አካል

አስቴር አወቀ – ቀን ባይኔ ውል እያልክ

ነዋይ ደበበ – የፍቅር ገዳም

ሃመልማል አባተ – ልኑር ካንተ ጋር

ዳዊት መለሰ – ቁንጅናሽ

ጸደንያ ገብረመስቀል – ህመሜ

እዮብ መኮንን እና ዘሪቱ ከበደ – የኔ ቆንጆ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s