ካነበብነው

facts

1 – በአንዳንድ አገሮች የሰው ልጅ ከግብዝ ነገሮች ጋር እንዲጋባ የሚፈቅዱ ሲሆን በጀርመን የበርሊን ግንብን፣ በፈረንሳይ የኤፍል ታወርን፣ በህንድ በመኖሪያዋ አካባቢ የሚገኝ ዛፍ ያገቡ ሴቶች ሲኖሩ በኮርያ ትራሱን እና በጀርመን ባቡር ያገቡ ወንዶችም እንዳሉ ተዘግቧል።
2 – እውቁ ኮሜዲያን ቻርለስ ቻፕሊን በከተማው በተካሄደ ‘ቻርለስ ቻፕሊንን መምሰል’ የተሰኘ ውድድር ላይ ዳኞቹ ሳያውቁ ቀርቦ ተሸንፎአል።
3 – የማርልቦሮ ሲጋራ አምራች ድርጅት የመጀመሪያ ባለቤት የሞተው በሳንባ ካንሰር ነበር።

4 – ቀንድ አውጣ በአንዴ ለሶስት አመት መተኛት ይችላል።
5 – ከክርስቶስ ልደት በኋላ የመጀመሪያው ክፍለዘመን አውሮፓውያን አፍሪካ ውስጥ፡ሶስት አገሮች አሉ ብለው ነበር የሚያምኑት። እነሱም ሊቢያ፣ ግብጽ እና ኢትዮጲያ ሲሆኑ ከሰሃራ በታች ያለውን ምድር ሙሉ ኢትዮጲያ ብለው ነበር የሚጠሩት።
6 – ታዋቂው የጥንታዊ ግሪክ ፀሃፊ ሆሜር ስለ ኢትዮጲያውያን በሁለት ግጥሞቹ የጻፈ ሲሆን ህዝቡን “ሃቀኛ” እና “የተከበሩ” ብሎ ነበር የገለጻቸው።
7 – ኬሚስትሪ እንደሚነግረን ሁሉም ነገር ከአተሞች የተሰራ ሲሆን የሰው ልጅ ከ7,000,000,000,000,000,000,000,000,000 (7 ኦክቲሊየን) አተሞች እንደተሰራ ይገመታል።

8 – ቺምፓንዚዎች መስማት የተሳናቸው የምልክት ቋንቋ በትምህርት ሊለምዱ ይችላሉ።
9 – በአለማችን ላይ በሬስቶራንቶች ውስጥ ውዱ ምግብ የሚገኝባቸው ሶስት ከተሞች ሲሆኑ ቁርስ ማድሪድ ስፔን፣ ምሳ ሲድኒ አውስትራሊያ እና እራት ቶኪዮ ጃፓን ውስጥ ው ናቸው።
10 – አሜሪካን ውስጥ ብዛታቸው 480000 የሆኑ ቢጫ አውቶቡሶች በየቀኑ 25 ሚሊዮን ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ያደርሳሉ ይመልሳሉ።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s