ሃርልም ዳንስ

በአሜሪካኗ ኒውዮርክ ከተማ ውስጥ በሚገኝ ሃርልም በተባለ አካባቢ የተሰየመ እና እ.ኤ.አ በ1990ዎቹ መጨረሻ ተወዳጅ የነበረ ዳንስ ነው ‘ሃርልም ዳንስ’። እድሜ ለኢንተርኔት ከ15 አመት በኋላ ዳንሱን የበለጠ ተወዳጅ ሆኖ እጅግ ብዙ ሰዎች ዳንሱን ሲደንሱ የተቀዱትን ቪዲዮ የቪዲዮ ድህረገጽ በሆነው ዩትዩብ ላይ እያስቀመጡ ነው። የዘመኑ ‘ሃርልም ዳንስ’ ሁለት ክፍል አለው በመጀመሪያ አንድ ጭንቅላቱ ላይ ኮፍያ ያረገ ሰው በዘፈኑ ሲንወሳቀስ አጠገቡ ያሉ ሰዎች ስራቸውን እየሰሩ ይቆይና ከዛ የሆነ ቦታ ሁሉም አብረው እየደነሱ ይቀጥላል። ቪዲዮዎቹን ሲያዩ ‘እንቅስቃሴዎች ሁላ ዳንስ ናቸው’ የሚለውን ግጥም ማስታወስ ነው። በዳንሱ ለመሳተፍ የወሰነው ዩትዩብም በቅርቡ አዲስ ቪዲዮ አውጥቷል እዚህ ጋር ይጫኑ እና ይመልከቱት።

የተወሰኑ የሃርልም ዳንስ ቪዲዮዎች

ትክክለኛው ‘ሃርልም ዳንስ’

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s