18 የኮርያ ቁንጅና ተወዳዳሪዎች በፕላስቲክ ቀዶ ጥገና የተነሳ እጅግ መመሳሰላቸው እያወዛገበ ነው

k-bigpic

ተወዳዳሪዎቹ

ደቡብ ኮርያ በአለማችን ላይ ካሉ የፕላስቲክ ቀዶ ጥገና በሰፊው ከሚዘወተርባቸው ቦታዎች አንዷ ናት። ሴቶቻቸው በተለይ በሩቅ ምስራቅ አካባቢ የሚኖሩ እስያውያንን የሚለያቸውን ትናንሽ አይናቸውን በቀዶ ጥገና የሚያስቀይሩ ሲሆን ከንፈር እና አገጭም በሰፊው የሚደረጉ ቀዶ ጥገናዎች ናቸው። ውድድሩን ያዘጋጀው አካል ስለመመሳሰላቸው እና ስለ ቀዶ ጥገና ምንም ባይልም ብዙ የሃገሪቱ ሚዲያዎች የቀዶ ጥገና ባህሉን እየተቹ ይገኛል። የ18ቱን ተወዳዳሪዎች ፎቶ ከላይ ይመልከቱ። [Gawker]

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s