መልኳ የማያምር ልጅ ወልዳለች በሚል አንድ ባል የትዳር ጓደኛውን ፍርድ ቤት ከሰሳት

ጉዳዩ የተከሰተው ቻይና ውስጥ ነው አንድ መልከ መልካም ወንድ በፍቅር ከተወዳጃት ሸበላ ሴት ጋር ይጋቡና ልጅ ይወልዳሉ። አንድ ልጅ ብቻ መውለድ በሚፈቀድባት ቻይና ቆንጆ ልጅ ይኖረኛል ብሎ የገመተው ባል ያሰበው ሳይሳካ ይቀር እና በሱ አስተያየት ህጻኗ አስቀያሚ ትሆንበታለች። ሰውየው በመጀመሪያ ሚስቱ ከትዳር ውጪ እንደማገጠች እርግጠኛ በመሆን የአባትነት ምርመራ ቢያደርግም ሳይስ የልጁ አባት መሆኑን ይነግረው እና እርሙን ያወጣል።

ሰውየው በዚህ ቢያበቃ ጥሩ … ነገር ግን ሁኔታው ያልተዋጠለት አባት የልጁ አስቀያሚ መሆን ከእናቷ የወረሰችው ነው በሚል ፍርድቤት ማስረጃ አቅርቦ አሁን የተፋታትን ሚስቱን ይከሳል። የቀረበው ማስረጃ ሚስትየው ከአመታት በፊት 100ሺ የአሜሪካ ዶላር ወጪ በማድረግ ፊቷን ሙሉ በሙሉ በፕላስቲክ ቀዶ ጥገና እንደቀየረች እና ይህንን እንዳልነገረችው ነበር። ሚስቲቱ ይህንን ካመነች በኋላ ውሳኔ የሰጠው ፍርድቤቱ የቀዶ ጥገናውን ለባለቤቷ ሳትነግር ስላገባችው እና አስቀያሚ የተባለቸው ልጅ ጉዳይ ሰውየውን ስለጎዳን 120ሺ የአሜሪካ ዶላር ለሰውየው እንድትከፍለው በይኖባታል። ሚስትየው ከቀዶ ጥገና በፊት እና በኋላ ያላትን መልክ ከስር ይመልከቱ። [firsttoknow.com]

suewife

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s