መልካም ልደት ለኔልሰን ማዴላ

ኔልሰን ማዴላ

ኔልሰን ማዴላ

በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ጥቁሮችን የሚጨቁነውን የአፓርታይድ ስርዓት ለማፍረስ በተደረገው ትግል ትልቅ ድርሻ የተወጡት እና የአፍሪካውያን የሞራል አባት ተብለው በሰፊው የሚወደሱት ኔልሰን ማንዴላ የ95 አመት ልደታቸውን ዛሬ ያከብራሉ። ባለፉት ቅርብ አመታት በተደጋጋሚ እየተከሰተባቸው ያለው የሳንባ ችግር አሁንም አገርሽቶ በሆስፒታል የሚገኙት ማዲባ ከሁለት ሳምንት ከነበሩበት ከፍተኛ ህመም አገግመው ልደታቸውን ከቤተሰቦቻቸው ጋር በሆስፒታል ያከብራሉ።

በርካቶች ለማንዴላ የመልካም ምኞታቸውን የላኩ ሲሆን የተባበሩት መንግስታት ሃምሌ 11 አለም አቀፍ የማንዴላ ቀን እንዲሆን የወሰነ ሲሆን ብዙዎች በዕለቱ የተለያዩ በጎ ተግባራትን በማድረግ፣ የነጻ አገልግሎቶችን በመስጠት ማንዴላን ያስታውሳሉ።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s