አንድ ቻይናዊ ህጻን ለጉብኝት ሌላ አገር የሄደ ቤተሰቡን ጉድ አደረገ

በልጁ የተበላሸው ፓስፖርት

በልጁ የተበላሸው ፓስፖርት

ከቤተሰቡ ጋር ለጉብኝት ወደ ደቡብ ኮሪያ የሄደ አንድ የ4 አመት ህጻን የአባቱን ፓስፖርት እንደ መለስተኛ የስዕል ደብተርነት ተጠቅሞ ፓስፖርቱን ከአገልግሎት ውጪ በማድረጉ ሙሉ ቤተሰቡ ሌላ አገር ለመቀመጥ፡ተገደዋል። ከደቡብ ኮሪያ መውጣት ያልተፈቀደለት አባት የሚያደርገው ቢጨንቀው ፓስፖርቱን ፎቶ ኢንተርኔት ላይ የለቀቀው ሲሆን ስለ ሁኔታው የተሰማውን ስሜት አልገለጸም። ወሬው ከተሰማ በኋላ ብዙዎች ስለልጁ የስዕል ችሎታ እየተወያዩ ይገኛሉ። [Metro]

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s