የአሜሪካን ባህር ሃይል 282 የአፍሪካ ስደተኞችን ከሚሰምጥ ጀልባ ላይ አተረፈ

ከሰሜን አፍሪካ በመነሳት በመርከብ ወደ አውሮፓ ለመግባት አስቸጋሪ እና አደገኛ ቢሆንም ህይንኑ የሚሞክሩ በርካታ የአፍሪካ ስደተኞች አሉ። ባለፈው ወደ ጣልያን ሊገቡ ሲሉ ላምፔዱሳ የተባለ ደሴት አቅራቢያ በርካታ የኤርትራ ተወላጆች ህይወታቸው ማለፉ ይታወዳል። የጣልያን ባህር ሃይል ቃኝ አውሮፕላን የስደተኞቹ መርከብ አደጋ ውስጥ እንደሆነ በማየት ቀድሞ ሊደርስላቸው ለሚችለው በአቅራቢያው ለነበረ የአሜሪካ ጦር መረጃው ከተላለፈ በኋላ አደጋ ውስጥ የነበሩ የተዳከሙ 282 ስደተኞች ሜድትራኒያን ባህር ውስጥ ከመስመጥ ተርፈዋል። ህክምና የሚያስፈልጋቸው አምስት ስደተኞች ወደ ሆስፒታል ሲወሰዱ ሌሎቹ ወደ ማልታ ተላልፈው ተሰጥተዋል።

የማዳኑ ስራ ቪዲዮ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s